አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን

ተጨማሪ ያግኙ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን

ተጨማሪ ያግኙ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን

ተጨማሪ ያግኙ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን

የደንብ ማስከበር ባለስልጣን

ተጨማሪ ያግኙ

የባለስልጣኑ ኃላፊ መልዕክት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ መልዕክት የሀገራችን ርዕሰ ከተማ የሆነችው አዲስ አበባ በውስጧ በርከት ያለ ሕዝብ በመያዝ በሀገሪቱ ብዙ የሕዝብ ቁጥር የሚኖርባት ቀዳሚ ከተማና የበርካታ ዓለም አቀፍ ዲፕሎማቶችና ኢንባሲዎች መቀመጫ ናት። በአሁን ወቅት የሀገሪቱን ዕድ... ተጨማሪ ያንብቡ

ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ , የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ
icon
የቪዲዮ መግቢያ ስለ ስለባለስልጣኑ
image description pattern

ዜና

ለሚፈለጉ ሰዎች የቅርብ ጊዜ እንቅስቃሴዎች ዜና

ተጨማሪ ዜና
image description
In code inforcement

የሰው ኃይል መረጃ አያያዝ የሰለጠኑ ባለሙያዎች...
0

ማንበብ ይቀጥሉ
image description
In code inforcement

ባለስልጣኑ ለክፍለ ከተማና ለወረዳ የኮሙዩኒኬሽን...
0

ማንበብ ይቀጥሉ
image description
In code inforcement

የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ከማዕከ እስከ ወረ...
0

ማንበብ ይቀጥሉ

ወቅታዊ ምስሎችን ያስሱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን

ተልዕኮ

በህብረተሰቡ ሁሉን አቀፍ ተሳትፎ የደንብ መተላለፎችንና ተያያዥ ህገ-ወጥ ተግባራትን በመከላከል፣ በመቆጣጠር እና እርምጃ በመውሰድ አዲስ አበባ ከተማን ለነዋሪዎቿ ምቹ፤ ማራኪና ሰላማዊ እንድትሆን ማድረግ፡፡

ራዕይ

በ2022 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ የደንብ መተላለፍ የቀነሰባት ለነዋሪዎቿ ምቹ እንዲሁም ለአፍሪካ ከተሞች ተምሳሌት ሆና ማየት፡

እሴቶች

ለህግ የበላይነት በጽናት መታገል፣

ተጠያቂነት፣ 

አሳታፊነት

ከራስ በላይ የህዝብ ጥቅም ማስቀደም፣

አገልጋይነት

ታማኝነት፣

ለጋራ ዓላማ መቆም

ጥያቄ አሎት? ይደውሉ ወይም ይጎብኙን።

ስልክ: 0115621721 or 9995

አካባቢ:

ፒያሳ በተለምዶ እሪ በከንቱ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ EMA ታወር ከ7ኛ-13ኛ ወለል