የባለስልጣኑ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስ...

image description
- In code inforcement    0

የባለስልጣኑ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም እየተገመገ ነው

የባለስልጣኑ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም እየተገመገ ነው

             02/05/2018 ዓ.ም
                **አዲስ አበባ**

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን እና ከአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ጋር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እያካሄደ ይገኛል።

በመድረኩ የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ከክፍለ ከተማ እና ከወረዳ አመራሮች ተገኝተዋል ።

ዘገበው ፡-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ነው፡፡

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ፦ https://linktr.ee/aacodeenforcement


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments