ባለስጣኑ የወርቃማዉ ሰኞ የዕዉቀትና ተሞክሮ ሽግግር መርሃ ግብር አካሄደ
ባለስጣኑ የወርቃማዉ ሰኞ የዕዉቀትና ተሞክሮ ሽግግር መርሃ ግብር አካሄደ
6/4/2018ዓ.ም
**አዲስ አበባ**
የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የወርቃማ ሰኞ የአብሮነትና የዕውቀት ማጋራት መድረክ የባለስጣኑ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት ተካሄደ ።
በመድረኩ የባለስልጣኑ ኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት የህትመት ዝግጅት ባለሙያ በሆኑት ወ/ሪት ሳምራዊት ዘሪሁን "እራስን ማጎልበት "personal development በሚል ርዕስ ሰነድ በማቅረብ ዕውቀትና ተሞክሮቸውን አጋርተዋል።
እራስን ለማጎልበት የ8ሳምንታት እራስን የማጎልበቻ ጉዞዋች፣ራስን ማንነትን ስለማወቅ ፣ግብና ራዕይ ስለማስቀመጥ፣ስለ በራስ መተማመን እና ተግባቦት ፣ በመሳሰሉት ዙርያ ግንዛቤ ተፈጥሮል።
በአብሮነት መድረኩ ማጠቃለያ የባለስልጣኑ ዋና ሰራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ በሳምንት በተከናወኑ ስራዎች ዙርያ እና የቀጣይ ሳምንት የስራ አቅጣጫ በማስቀመጥ መድረኩ ተጠናቋል ።
መረጃው፦ የባለስልጣኑ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments