የባለስልጣኑ የአዳይቱ ሰልጣኝ አመራር እና ነባር...

image description
- In code inforcement    0

የባለስልጣኑ የአዳይቱ ሰልጣኝ አመራር እና ነባር ፖራ ሚሊተሪ ኦፊሰሮች ስልጠናቸውን በማጠናቀቅ በሰላም አዲስ አበባ ገብተዋል

የባለስልጣኑ የአዳይቱ ሰልጣኝ አመራር እና ነባር ፖራ ሚሊተሪ ኦፊሰሮች ስልጠናቸውን በማጠናቀቅ በሰላም አዲስ አበባ ገብተዋል

           04/04/2018 ዓ.ም
            **አዲስ አበባ**    

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ከኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ በአዳይቱ ካምፓስ ሰልጣኝ አመራር እና ነባር ፖራ ሚሊተሪ ኦፊሰሮች ሲሰጥ የቆየውን የወታደራዊና የስነ ምግባር ስልጠና በማጠናቀቅ በሰላም አዲስ አበባ ገብተዋል።

ክፍለከተማቸው ሲደርሱ በባለስልጣኑ የስልጠናና ቅድመ መከላከል ዘርፍ ሀላፊ በአቶ ንጋቱ ዳኛቸው እና በየክፍለ ከተማቸው አመራሮች አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ስልጠናው  ከፍተኛ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች በመሰጠቱን  በቀጣይ ያገኙትን ዕውቀትና ክህሎት በመጠቀም የተቋሙ አገልግሎት አሰጣጥ  እንደሚያሳድጉ እምነት ተጥሎባቸዋል።

መረጃው ፡-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ነው።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments