ባለስልጣኑ በክረምት በጎ-ፈቃድ መርሀ ግብር የተተከሉ ችግኞች እንክብካቤ አደረገ
ባለስልጣኑ በክረምት በጎ-ፈቃድ መርሀ ግብር የተተከሉ ችግኞች እንክብካቤ አደረገ
02/04/2018 ዓ.ም
**አዲስ አበባ**
የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በጉለሌ ክፍለ ከተማ የ10 ወረዳ አመራሮች ፣ፓራ ሚሊተሪ ኦፊሰሮች እና ሲቪል ሰራተኞች በእንጦጦ ፓርክ የተተከሉ ችግኞች የመንከባከብና ውሃ የማጠጠጣት ተግባር አከናውኗል።
በእንክብካቤ መርሃ ግብሩ የተገኙት ኦፊሰሮች በክረምት መርሃ ግብሮች የተተከሉ ችግኞችን በመንከባከብ የበኩላቸውን ኃላፊነት እንደሚወጡና ችግኝ ከመትከል ባሻገር መንከባከብ እንደሚያስፈልግ ገልፀዋል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments