የባለስልጣኑ የሶስተኛ ዙር የሰንዳፋ የአካል ብቃ...

image description
- In code inforcement    0

የባለስልጣኑ የሶስተኛ ዙር የሰንዳፋ የአካል ብቃትና የንድፈ ሀሳብ ስልጠና ሂደት የመስክ ምልከታ ተደረገ

የባለስልጣኑ የሶስተኛ ዙር የሰንዳፋ የአካል ብቃትና የንድፈ ሀሳብ ስልጠና ሂደት የመስክ ምልከታ ተደረገ

              02/04/2018 ዓ.ም
                 ** ሰንዳፋ** 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር  ባለስልጣን በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርሲቲ ሰንዳፋ ካምፓስ ነባር ፖራ- ሚሊተሪ ኦፊሰሮች እየተሰጠ ያለው የአካል ብቃትና የንድፈሀሳብ ስልጠና የባለስልጣኑ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ንጋቱ ዳኛቸው ፣ የስልጠናው አስተባባሪዎች እና የዩንቨርስቲው አመራሮች የስልጠናው ሂደት ምልከታና ጉብኝት አድርገዋል።

በስልጠናው የተግባቦት ጥበብ ፣ ሀገር ወዳድነት፣የሰብዓዊ መብት አያያዝ፣የሃይል አጠቃቀም፣ አገልግሎት አሰጣጥ እና የአካል ብቃት ስልጠና በእቅዱ መሰረት በተገቢው መንገድ እየተከታተሉ መሆናቸውን በምልከታው ለማረጋገጥ ተችሏል።

መረጃው:- የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments