የባለስልጣኑ አመራሮች የአዳይቱ ካምፓስ የፓራ-ሚሊተሪ አመራሮችና ኦፊሰሮች የስልጠና ሂደት ጎበኙ
የባለስልጣኑ አመራሮች የአዳይቱ ካምፓስ የፓራ-ሚሊተሪ አመራሮችና ኦፊሰሮች የስልጠና ሂደት ጎበኙ
ህዳር 30/2018 ዓ.ም
**አፋር አዳይቱ**
የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አመራሮች በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርሲቲ አዳይቱ ካምፓስ ለክፍለ ከተማ የፓራ-ሚሊተሪ አመራሮችና ኦፊሰሮች ስልጠና ሂደት በባለስልጣኑ ከፍተኛ አመራሮች ጉብኝት ተደረገ።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments