ባለስልጣኑ ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2018 ዓ....

image description
- In code inforcement    0

ባለስልጣኑ ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ውይይት እያካሄደ ይገኛል

ባለስልጣኑ ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2018 ዓ.ም   የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ውይይት እያካሄደ ይገኛል

                 11/02/2018 ዓ.ም
                **አዲስ አበባ**

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን የ2018  በጀት አመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት  እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ከሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት የባለስልጣኑ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በባለስልጣኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ እያካሄደ ይገኛል፡፡

በዉይይቱም የባለሥልጣኑ ከፍተኛ ኃላፊዎች  ፤ የክ/ከተማ ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ኃላፊዎች ፣የባለድርሻ አካላት ኃላፊዎችና የማዕከሉ ዳይሬክተሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል ።

የመረጃው ፡-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ነው፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments