
የባለስልጣኑ ተገልጋዮች በተሰጣቸው ፈጣን አገልግሎት ተቋሙን አመሠገኑ
የባለስልጣኑ ተገልጋዮች በተሰጣቸው ፈጣን አገልግሎት ተቋሙን አመሠገኑ
መስከረም 9/2018 ዓ.ም
**አዲስ አበባ**
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ባለጉዳዮቹን በአንድ ማዕከል በተሰጣቸው የተቀላጠፈ አገልግሎቶችን ተቋሙን አመሠገኑ።
የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ ተቋሙ በባለጉዳዮች ቀን የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ መሠጠቱ ባለጉዳዮቹ ሳይንገላቱ ለችግሮቻቸው መፍትሄና ለጥያቄዎቻቸው ትክክለኛው ምላሽ መስጠት መቻሉ ገልፀዋል።
በባለስልጣኑ በዛሬው እለት የአንድ ማዕከል አገልግሎቱን የባለስልጣኑ አመራሮችና ዳይሬክተሮች እንደጉዳያቸው በማየት ሳይመላለሱ ጉዳያቸው መፈታቱን ተናግረዋል ።
መረጃው:- የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments