
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ አመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ አመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ
ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም
**አዲስ አበባ**
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ አመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸውና የከተማ ነዎሪዎች እና ለተቋሙ ሰራተኞች የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር አካሄደ።
በመርሐ-ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለአንድ ቀን ብቻ ሳይሆን በቀጣይም የመተሳሰብን ባህል ማድረግ ይገባናል ብለዋል።
ዋና ስራ አስኪያጁ ለድጋፍፉ መሳካት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።
በፕሮግራሙ ባለስልጣኑ በበጎ ተግባር ስራዎቹ የቤት እድሳት፣የማዕድ ማጋራት፣የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍና ሌሎች የበጎ ተግባራት ማከናወኑ ተመላክቷል።
መረጃው:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments