
እንኳን ለ1500ኛው የነብዩ መሀመድ(ሰዐወ) መውሊድ በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን።
እንኳን ለ1500ኛው የነብዩ መሀመድ(ሰዐወ) መውሊድ በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን።
29/12/2017 ዓ.ም
**አዲስ አበባ**
እንኳን አደረሳችሁ!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1500ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም የፍቅር የደስታ እና የአብሮነት እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
ሕዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር የደንብ መተላለፎችን በመከላከል ከተማችን አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿና ለእንግዶቿ ምቹ እንድትሆን የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ እናቀርባለን ።
በዚሁ አጋጣሚ መላው ህብረተሰብም ከባለስልጣኑ ጎን በመሰለፍ መዲናችንአዲስ አበባ ህገ-ወጥነትና የደንብ ጥሰት የማይስተዋልባት ከተማ ለማድረግ በጋራ እንስራ እያለ በዓሉ የሠላምና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
መልካም በዓል!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments