ባለስልጣኑ የባለጉዳይ ቀንን ምክንያት በማድረግ...

image description
- In code inforcement    0

ባለስልጣኑ የባለጉዳይ ቀንን ምክንያት በማድረግ የአንድ ማእከል አገልግሎት ሲሰጥ ዋለ።

ባለስልጣኑ የባለጉዳይ ቀንን ምክንያት በማድረግ የአንድ ማእከል አገልግሎት ሲሰጥ ዋለ።

                  ነሃሴ 28/2017 ዓ.ም
                      አዲስ አበባ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የባለጉዳይ ቀን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ጉዳዮችን የያዙ ባለጉዳዮችን በማስተናገድ  የአንድ ማእከል አገልግሎት ሲሰጥ ውሏል።

በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በዛሬው እለት የሚሰጡ አገልግሎቶችን በማቀናጀት የአንድ ማዕከል አገልግሎቱን የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ፣ ም/ስራ አስኪያጅና የስልጠናና ቅድመ መከላከል ዘርፍ ኃላፊ አቶ ንጋቱ ዳኛቸው እንዲሁም ሌሎች ዳይሬክተሮች አከናውነዋል።

ዘገባው:- የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments