የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ኮሙኒኬ...

image description
- In code inforcement    0

የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬቶች ከአዲስ አበባ ከተማ ቢሮዎችና ተቋማት በተደረገው ምዘና 3ኛ ደረጃ በመውጣት እውቅና ተሰጠው።


የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬቶች ከአዲስ አበባ ከተማ ቢሮዎችና ተቋማት በተደረገው ምዘና 3ኛ ደረጃ በመውጣት እውቅና ተሰጠው።

የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከ56 ተቋማት በተደረገው የተግባር አፈጻጸም ምዘና የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ከከተማው ቢሮዎችና ተቋማት የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገብ ሶስተኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫን የምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል ። 

ዳይሬክቶሬቱ ለዚህ ስኬትና ሽልማት እንድንበቃ  ድጋፍና ክትትል እንዲሁም እገዛ ላደረጋችሁ አመራሮችና ሰራተኞች ምስጋናውን ያቀርባል።

መረጃው:- የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments