ባለስልጣኑ ከባለድርሻ አካላት ጋር በ2017 በጀ...

image description
- In code inforcement    0

ባለስልጣኑ ከባለድርሻ አካላት ጋር በ2017 በጀት ዓመት በቅንጅት የተሰሩ ስራዎኝን እየገመገመ ይገኛል።

ባለስልጣኑ ከባለድርሻ አካላት ጋር በ2017 በጀት ዓመት በቅንጅት የተሰሩ ስራዎኝን እየገመገመ ይገኛል። 

               03/11/ 2017 ዓ.ም
               ****አዲስ አበባ****     

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን የ2017 በጀት አመት ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት የተሰሩ ስራዎች እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ከሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ  በባለስልጣኑ መሰብሰቢያ አደራሽ እያካሄደ ነው፡፡ 

በፕሮግራሙ የአዲስ አበባ ምክር ቤት የፍትህና የመልካም አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክቡር አቶ ሙሉነህ ደሳለኝ ጨምሮ የባለስልጣኑና የባለድርሻ አካላት ከፍተኛ አመራሮች አንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። 

አጠቃላይ ዝርዝር መረጃው መድረኩ እንደተጠናቀቀ ይዘን የምንመለስ ይሆናል። 

መረጃው :- የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments