ባለስልጣኑ ከአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አ...

image description
- In code inforcement    0

ባለስልጣኑ ከአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ጋር በመሆን ዓመታዊ እቅድ አፈጻጸሙን እየገመገመ ይገኛል

ባለስልጣኑ ከአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ  ጋር በመሆን ዓመታዊ እቅድ አፈጻጸሙን እየገመገመ ይገኛል

           ሰኔ 26/201
      ****አዲስ አበባ****

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከደንብ ማስከበር ባለስልጠን ጋር በመሆን የ2017 የስራ በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸሙን በመገምገም ላይ ይገኛል።

በግምገማዊ ውይይቱ ላይ ክብርት ወ/ሮ ሊዲያ ግርማና ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራን ጨምሮ የሁለቱም ተቋማት የማዕከልና የክፍለ ከተማና የወረዳ  አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው አካላት ተገኝተዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments