ባለስልጣኑ የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸ...

image description
- In code inforcement    0

ባለስልጣኑ የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው

ባለስልጣኑ የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው

                19-10 -2017 ዓ.ም
                  አዲስ አበባ 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም  የግምገማና የውይይት መድረክ በሳሬም ሆቴል እያካሄደ ይገኛል። 

በመድረኩ የባለስልጣኑ ከፍተኛ አመራሮች፣ የክፍለ ከተማ እና የወረዳ ደንብ ማስከበር ፅ/ቤት ሀላፊዎች ፣የማዕከል ዳይሬክተሮች፣ቡድን መሪዎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የሚዲያ አካላት ተገኝተዋል።

አጠቃላይ ዝርዝር መረጃው መድረኩ እንደተጠናቀቀ ይዘን የምንመለስ ይሆናል። 

መረጃው ፡-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ነው፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments