ባለስልጣኑ የስድስተኛ ዙር ፖራ-ሚሊተሪ ኦፊሰሮች...

image description
- In code inforcement    0

ባለስልጣኑ የስድስተኛ ዙር ፖራ-ሚሊተሪ ኦፊሰሮች ምርቃት በደማቅ ሁኔታ እያካሄደ ይገኛል

ባለስልጣኑ የስድስተኛ ዙር ፖራ-ሚሊተሪ ኦፊሰሮች ምርቃት በደማቅ ሁኔታ እያካሄደ ይገኛል

                    30 - 09 - 2017 ዓ.ም
                     አዲስ አበባ   

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ለሁለት ወራት በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ አፖስቶ ካምፖስ በንድፈ ሀሳብና በወታደራዊ ስልጠና  ሲያሰለጥናቸው የቆየዉን 2074(ሁለት ሺ ሰባ አራት)ምልምል የፖራ-ሚሊተሪ የስድስተኛ ዙር ኦፊሰሮች አዲስ አበባበ ኮልፌ ፖሊስ ኮሌጅ በደማቅ ሁኔታ እያስመረቀ ይገኛል ።

በምርቃት መድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አበቤ ጨምሮ ሌሎች የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

ዝርዝር ዜናውን ፕሮግራሙ እንደተጠናቀቀ ይዘን የምንመለስ ይሆናል። 

መረጃው ፡-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ነው፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments