
ባለስልጣኑ የስድስተኛ ዙር ፖራሚሊተሪ ሰልጣኝ ኦፊሰርሮች በነገዉ ዕለት በደማቅ ሁኔታ ሊያስመርቅ ነው
ፕረስ ሪልዝ
ባለስልጣኑ የስድስተኛ ዙር ፖራሚሊተሪ ሰልጣኝ ኦፊሰርሮች በነገዉ ዕለት በደማቅ ሁኔታ ሊያስመርቅ ነው
29 - 09 - 2017 ዓ.ም
****አዲስ አበባ****
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ለሁለት ወራት በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በንድፈ ሀሳብና በወታደራዊ ስልጠና ሲያሰለጥናቸው የቆየዉን 2074(ሁለት ሺ ሰባ አራት) ምልምል የፖራ -ሚሊተሪ ኦፊሰሮች በነገዉ እለት በደማቅ ሁኔታ ሊያስመርቅ ነው።
የምርቃት ፕሮግራሙ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ኮልፌ በሚገኘው በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ የሚካሄድ ይሆናል።
መረጃው ፡-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ነው፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments