ባለስልጣኑ በ10 ወራት እቅድ አፈፃፀሙን ከከተ...

image description
- In code inforcement    0

ባለስልጣኑ በ10 ወራት እቅድ አፈፃፀሙን ከከተማው የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየተወያየ ይገኛል

ባለስልጣኑ በ10 ወራት እቅድ አፈፃፀሙን  ከከተማው የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየተወያየ ይገኛል

         ግንቦት  23/2017 ዓ.ም
        ****አዲስ አበባ****

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን  የ10 ወራት እቅድ አፈፃፀሙን ከ119 ወረዳ ነዎሪ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየገመገመ ነው ።

መድረኩ በሀገር ሽማግሌዎችና በሐይማኖት በአባቶች ምርቃት የተጀመረ ሲሆን የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ በመክፈቻ ንግግራቸው በህዝባች አጋዥነት ተቋሙ የተሻለ አፈፃፀም ማስመዝገብ መቻሉ ገልፀዋል።

በመድረኩ የባለስልጣኑ ከፍተኛ አመራሮተች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ከ11 ክፍለ ከተሞችና ከ119 ወረዳዎች የተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል።

መረጃው ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ነው፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments