የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የባለስል...

image description
- In code inforcement    0

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የባለስልጣኑ 6ኛ ዙር ዕጩ ፖራ-ሚሊተሪ ኦፊሰሮች አጠቃላይ የስልጠና ሂደት ጉብኝት አደረጉ

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የባለስልጣኑ 6ኛ ዙር ዕጩ ፖራ-ሚሊተሪ ኦፊሰሮች አጠቃላይ የስልጠና ሂደት ጉብኝት አደረጉ

                16/09/2017 ዓ.ም
                ይርጋለም/አፖስቶ    

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን 6ኛ ዙር እጩ ፓራ-ሚሊተሪ ኦፊሰሮች በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ አፖስቶ ካምፓስ የተለያዩ ወታደራዊ እና የንድፈ ሃሳብ ስልጠናዎችን በመውሰድ የባለስልጣኑ 6ኛ ዙር ዕጩ ፖራ-ሚሊተሪ ኦፊሰሮች አጠቃላይ የስልጠና ሂደት የደረሰበት ደረጃ  በየኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ተጎበኘ።

በጉብኝቱ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መስፍን አበበ በካምፓሱ በመገኘት  ከካምፓሱ አመራሮች ጋር የወታደራዊ እና የንድፈ ሀሳብ ስልጠናው የደረሰበት ደረጃ በገለፃና በተግባር የታገሰ ጉብኝት አድርገዋል።

በጉብኝቱ ላይም ለሰልጣኝ ኦፊሰሮቹ በአጭር ጊዜ ውስጥ ፈጣን አቀባበል እንደነበራችው የሚያሳይ እንደሆነ በመግለጽ በቀጣይ ቀናትም የተሻለ ልምምድ በማድረግ በአካልም በስነ-ልቦናም ጠንካራ ፓራ-ሚሊተሪ ሆነው እንዲወጡ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ከኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ አፖስቶ ካምፓስ


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments