ባለስልጣኑ የ2017 በጀት ዓመት የ9ወር ዕቅድ...

image description
- In code inforcement    0

ባለስልጣኑ የ2017 በጀት ዓመት የ9ወር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው

ባለስልጣኑ የ2017 በጀት ዓመት የ9ወር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው

             08/08/2017 ዓ.ም
               ****አዲስ አበባ****
   
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ከማዕከል እከከ ወረዳ ካሉ አመራሮች በተገኙበት በመገምገም ላይ ይገኛል ። 

በመርሃ-ግብሩ የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ሰፊ ውይይት በማድረግ የቀጣይ ቀሪ ሶስት ወራትና የፋሲካ በዓል ስራዎች  የትኩረት አቅጣጫ ይቀመጣል ተብሎ ይጠበቃል። 

አጠቃላይ ዝርዝር መረጃው መድረኩ እንደተጠናቀቀ ይዘን የምንመለስ ይሆናል። 

መረጃው፡-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ነው፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments