ባለስልጣኑ የ6ኛ ዙር የዕጩ የፓራ-ሚሊተሪ ኦ...

image description
- In code inforcement    0

ባለስልጣኑ የ6ኛ ዙር የዕጩ የፓራ-ሚሊተሪ ኦፊሰሮች የስልጠና መክፈቻ ፕሮግራም እያካሄደ ይገኛል

ባለስልጣኑ  የ6ኛ ዙር የዕጩ የፓራ-ሚሊተሪ  ኦፊሰሮች የስልጠና መክፈቻ ፕሮግራም እያካሄደ ይገኛል

              02/08/2017 ዓ.ም
               ****አዲስ አበባ**** 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የመለመላቸውን ከ2000 በላይ  ዕጩ የፓራ-ሚሊተሪ ኦፊሰሮችን የፌደራል ፖሊስ ዩኒቨርስቲ  በአፖስቶ ካምፓስ የወታደራዊ እና የንድፈ ሃሳብ የስልጠና መክፈቻ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ  የስልጠና መክፈቻ ፕሮግራም እያካሄደ ይገኛል።

በፕሮግራሙ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ ክብርት ሊዲያ ግርማ፣የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ምክትለሰ ኮ/ር መስፍን አበበ፣ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ እና የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ፣የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ፣የባለስልጣኑ ከፍተኛ አመራሮች እና ሌሎች  ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። 

መረጃውው:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments