የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች!...

image description
- In code inforcement    0

የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች!!

የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች!!
       
          18/07/2017 ዓ.ም
          ****አዲስ አበባ****

የአዲስ አበባ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የፐፕሊክና በፍትህ ልዩ ወረዳ 'ትናንት ፣ ዛሬና  ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና!' በሚል መሪ ቃል ባለፉት 7 አመታት ከመጋቢት እስከ መጋቢት በከናወኑ ተግባራት በተገኙ ስኬቶች በተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው።

መረጃው ፡-የአዲስ አበባ ከተማ የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ኮሙዩኒኬሽን ዳሬክቶሬት ነው፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments