
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ደንብ ማስከበር ፅህፈት ቤት የ6ተኛ ዙር እጩ የፓራ-ሚሊተሪ ምልምል ኦፊሰሮች ኦረንቴሽን ሰጠ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ደንብ ማስከበር ፅህፈት ቤት የ6ተኛ ዙር እጩ የፓራ-ሚሊተሪ ምልምል ኦፊሰሮች ኦረንቴሽን ሰጠ
15/7/2017ዓ,ም
በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ደንብ ማስከበር ፅህፈት ቤት በቀጣይ አፖስቶ የፌደራል ፖሊስ ማሰልጠኛ የሚሰጠውን ስልጠና በአግባቡ በመከታተል የግቢውን ህግና ደንብ በማክበር መላው ሰልጣኝ ስልጠናውን አጠናቆ መውጣት እንደሚገባው ገልፀዋል፡፡
አቶ ሙሉጌታ በስልጠናው ወታደራዊ ስነ-ምግባር በመከተልና ግቢው ውስጥ የተከለከለበት ቦታ ወይም ወረዳ ባለመሄድ የእርስ በርስ ጓዳዊ ዝምድና ወይም በመከባበር ልታጠናክሩ ይገባል ሲሉ ገልፀዋል፡፡
በክፍለ ከተማው የደንብ ማስከበር ፅ/ቤት ነባር ኦፌሰሮችም ልምዳቸውን ወደስልጠና ለሚገቡት አጋርተዋል፡፡
ከተመልማዮቹም ለተነሱት ሀሳብና ጥያቄዎች ምላሽ ማብራሪያ በክፍለ ከተማ ደንብ ማስከበር ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሙሉ ጌታ ተሰቶበታል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments